HOME NEWS GALLERY CONTACT US ADMIN PANEL
ፈጣን መረጃ

የወረዳው አስተዳደር የአገልግሎት አሰጣጥ መልካም አቀባባል እና ቀና ትብብር የተላበሰ ነው ሲሉ ተገልጋዮች ገለፁ።

የወረዳ 12 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ፈንቴ...

ፈጣን መረጃ

ኢትዮጵያ አሸንፋለች!

ኢትዮጵያ በልጆቿ ፅናት እና አንድነት ዳግም አሸንፋለች! #ምርጫ2018...

ፈጣን መረጃ

በሁሉም ፈጣሪ አምላክ ረድቶን 7ኛውን ዙር ምርጫ ...

በሁሉም ፈጣሪ አምላክ ረድቶን 7ኛውን ዙር ምርጫ ባጠናቀቅንበት ማግስት ዛሬ 8ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ክፍት አድርገናል። ለህዝባችን በገባነው ቃል መሰረት ዛሬ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ባለ 7 ወለል...

Latest Updates ትኩስ ዜናዎች

በባለጉዳይ ቀን እየተሰጠ ያለው አገልግሎት ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ መሆኑ ተገለፀ::

ዜና ላፍቶ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ የሴክተሮች አገልግሎት አሰ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የኑሮ ውድነቱን ጫና ለመቀነስ የቅዳሜ እና የእሁድ ገበያ ማዕከላት ሚናቸውን የጎላ መሆኑን ነጋዴዎች እና ሸማቾች ገለፁ ።

ዜና ላፍቶ ሰኔ 13/2018ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር በላፍቶ ተክሲ ተረ እና አዲሱ አስፋልት የተለያዩ የግብርና የኢንዱ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የ8ተኛዉ አረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ቅድመ ዝግጅት ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል ጉድጓድ ቁፋሮ ተካሄደ

ዜና ላፍቶ ሰኔ 14/2018ዓ.ም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ፅዳት ዉበት አስተዳደር ጽ/ቤት የ8ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ጉ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ መሆንን ምክንያት በማድረግ ከብልፅግና ፓርቲ የቀረበ የምስጋና መልዕክት፤

እጅግ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን፣ የተከበራችሁ የፖለቲካ ማኅበረሰብ አባላትና የምርጫው ባለድርሻ አካላት፤ ዛሬ ኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲን በተግባር ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥና ቅሬታዎችን መፍታት ቀዳሚ ተግባራችን ነው" ሲሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ አህመድ ሀሰን ገለፁ

ዜና ላፍቶ ሰኔ 14/2018ዓ.ም ዋና ስራ አስፈፃሚው ይህን የተነገሩት ከሌሎች የክ/ከተማው አስተባባሪ አመራሮች ጋር ባደረጉት አስቸኳይ አርሴማ ቤተክርስቲ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የመረጠንን ህዝብ የምናመሰግነው በቃላት ብቻ ሳይሆን ችግሩን የሚፈቱ ተጨባጭ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠት ነው።

በተጣለብን በህዝብ እምነት ዳግም ኢትዮጵያን ለመምራት ተጨማሪ አምስት ዓመት ለፓርቲያችን ብልፅግና በተሰጠበት ማግስት በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት እጅግ የተ...

ተጨማሪ ያንብቡ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ የነዋሪዎችና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንጠያየቅ መድረክ ተካሄደ

ላፍቶ፣ ሰኔ 15/2018:- ​በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችንና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ፊት ለፊት ያገናኘ የእንጠያየቅ መድረክ ተካሂዷል። ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የወረዳ12 ምክር-ቤት 13ኛ ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤዉን አካሄደ

ዜና ላፍቶ ሰኔ 15/2018ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ12 ምክር-ቤት 13ኛ ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤዉን አካሄደ። የምክ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የፍሳሽ ማስወገጃ ቦዮች በቆሻሻና በደለል እንዳይደፈኑ በየጊዜው ማጽዳት የጎርፍ አደጋ ለመከላከል አንደሚያግዝ ነዋሪዎችገለጹ

ዜና ላፍቶ ሰኔ 17/2018ዓ.ም በንፋስክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት የሚቆይ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የክረም...

ተጨማሪ ያንብቡ

0K+

ነዋሪዎች (Residents)

0+

አገልግሎቶች (Services)

0

ወረዳ (Woreda)

24/7

ዝግጁነት (Availability)

Contact Us

ADDRESS

Lafto Woreda 12, Addis Ababa

PHONE

+2511111111

TELEGRAM

Mon - Fri: 8:30 AM - 5:30 PM

Leave a Message / መልዕክት ይተው